የፎሬንሲክ ህክምና ምርመራ ያግኙ
ወደ MedStar Washington Hospital Center ለመሄድ ነጻ የUber ታክሲ ለማግኘት 24 ሰዓት በቀን 7 ቀን በሳምንት ስልክ ይደውሉ።
በማንኛውም ሰዓትም ሆነ ቀን፣ በዲሲ የተጠቂዎች አስቸኳይ የስልክ መስመር በመደወል የተጠቂዎች እርዳታ ባለሙያዎችን እርዳታ ማግኘት ይችላሉ።
ቀንም ሆነ ለሊት፣ በማንኛውም ሰዓት ቢደውሉ በዚህ የዲሲ የአስገድዶ መድፈር ቀውስ ማእከል ከሚገኙ አማካሪዎች ጋር ሊገናኙ ይችላሉ።
ብሄራዊ የህጻናት ህክምና ማእከል
የሬን (RAINN- አስገድዶ መድፈር፣ ማጎሳቆል፡ በስጋ ዘመዶች ማህል የግብረ ስጋ ግንኙነት ማድረግ((Rape, Abuse & Incest National Network) ብሄራዊ ተቋም ባለሞያዎች ጋር በማንኛውም ሰዓት ደውሎ ማነጋገር
አዩዳ (Ayuda -ብዙ ቋንቋዎች)
የኮርትኒ ቤት Courtney's House (ሰው የመሸጥ ስራ)
ፌር ገርልስ(FAIR Girls)-በመልከመልካም ሴቶችን ለሺያጭ ማቅረብ