• በከተማው ውስጥ እርዳታ ያግኙ

  • የአረጋውያን አገልግሎቶች

የአዋቂ ጥበቃ አገልግሎቶች

  • ለ  90 ቀናት ሪፖርቶችን ይመረምራል እና አገልግሎቶች ያቀናብራል። የንብረት ጥናቶችን ያደርጋል፣ ደንበኛው ሞግዚትነት እና በእንክብካቤ ቦታዎች ጋር ለማስገባት ከፈለገ ከፍርድ ቤት አሰራር ጋር ይሰራል። በራስ እንግልት ጉዳዮች፣ ድጋፎችን ያመቻቻል፥ የቤት ማጽዳት፣ ምግብ፣ መጓጓዣ፣ የህክምና ጉብኝት

  • የስልክ መስመር (24/7)

    202-541-3950

ዲሲ ቢሮ በእርጅና

  • በእያንዳንዱ የዲሲ ዋርድ፣ ዲሲኦኤ አረጋውያን ተጠቂዎች ከአጥቂያቸው በነጻነት ለመኖር የሚደግፍ አገልግሎቶችን ይደጉማል።
    - የአዋቂ የቀን እንክብካቤ
    - የድንገተኛ እና የቡድን መኖሪያ ቤቶች
    - የስራ ስልጠና
    - የተዋቀረ እና በቤት የሚደርስ ምግቦች
    - የጤና እንክብካቤ የቤት ውስጥ ድጋፍ እና የደህንነት ፕሮግራሞች
    - መጓጓዣ

  • ዋና

    202-724-5626

  • ድህረ ገጽ

    http://geospatial.dcgis.dc.gov/agencyapps/dcoa.aspx

ኤልደርሴፍ

  • ቻርልስ ኢ ስሚዝ ላይፍ ማህበረሰቦች የኤልደርሴፍ ማዕከልን ያቋቋሙት፣ የደህና ጊዜያዊ መጠለያ ለማቅረብ፣ የህክምና አገልግሎቶች፣ ምስጢሩ የተጠበቀ ምክር፣ ቴራፒዩቲክ አገልግሎቶች፣ ጉዳይ አመራር፣ የማህበረሰብ ማስተላለፍ፣ እና የማህበረሰብ ትምህርት ለመስጠት ነው። የሚገኘው በሮክቪል፣ ኤምዲ፣ ነገር ግን የዲሲ አረጋውያን ሰለባዎችን ይቀበላል።

  • የርዳታ መስመር (ሰ-አ 9-5)

    301-816-5099

  • ድህረ ገጽ

    http://eldersafe.org

ለአረጋውያን የህግ ምክር

  • ለአረጋውያን የህግ ምክር ለዲሲ አረጋውያን ነጻ የሲቪል ህግ አገልግሎት ያቀርባል።

    - ሶሻል ሴኩሪቲ እና የአካለ ስንኩላን ጉዳዮች
    - የአከራይ ተከራይ ችሎት አማራጮች
    - የተጠቃሚ ማጭበርበር እና የገንዘብ ነክ ጥቃት ክፍል
    - የህዝባዊ ጥቅማ ጥቅሞች ክፍል

  • ዋና መስመር

    202-434-2120

  • የህግ የስልክ መስመር

    202-434-2170

  • ድህረ ገጽ

    http://www.aarp.org/states/dc/LCE.html

የተጠቂዎች ማገገሚያ ኔትወርክ

  • የተጠቂዎች ማገገሚያ ኔትወርክ የሚያቀርቡት የተሙዋላ የተጠቂ ጉዳይ አስተዳደር፣ ሲቪል እና ወንጀል ነክ ህጋዊ አገልግሎቶችን ነው። ኤንቪአርዲሲ ተጠቂዎችን ወደ ባህል ነክ ፕሮራሞች፣ መስማት የተሳናቸው አገልግሎቶች፣ እና ሌሎች ግልጋሎቶችን ማገናኘት ይችላል። 

  • ዋና መስመር

    202-742-1727

  • ድህረ ገጽ

    http://www.nvrdc.org

So Others May Eat

  • ኤስኦኤምኢ በኩህነር የተጠቁ እና የተረሱ አረጋውያን ቤት ሁሉ አቀፍ የእርዳታ አገልግሎቶች እና የተዘጋጁ 5 አልጋዎችን ያቀርባል።

  • ዋና መስመር

    202-797-8806

  • ድህረ ገጽ

    http://some.org/services/senior-services

ዋሽንግተን ሆስፒታል የቤት ጥሪ ፕሮግራም

  • ዋሽንግተን ሆስፒታል የቤት ጥሪ ፕሮግራም የቤት ጥሪዎችን ለመጀመሪያ እና አጣዳፊ እንክብካቤ በየወሩ እና እንደአስፈላጊነቱ፣ የምርመራ ሙከራዎችን በቤት ውስጥ እና የመድሀኒት አቅርቦት፣ የጥሪ ሃኪሞች፥  24/7 በስልክ እና የቤት ውስጥ ምክር እና የተንከባካቢ ድጋፍ ያቀርባል።

  • ምዝገባ

    202-877-0576

  • ድህረ ገጽ

    http://www.medstarwashington.org/our-services/geriatrics-and-medical-house-call-program/treatments/#housecall