• የህክምና ድጋፍ (ሜዲካል ኤይድ) ያግኙ

ሜድስታር ዋሽንግተን ሆስፒታል ሴንተር
ስለ MedStar Washington Hospital Center የበለጠ ይወቁ እና ወደ ሆስፒታሉ ከመሄድዎ በፊት ያሉዎትን አማራጮች ይገንዘቡ።

የፎሬንሲክ ህክምና ምርመራ ፕሮግራሞች
ለጾታ ጥቃት ሰለባዎች አጠቀላይ እንክብካቤ ስለሚገልጸው የፎሬንሲክ ህክምና ምርመራ ፕሮግራም ይረዱ።

ወደ ቦታው ለመድረስ
ወደ ሜድስታር ዋሽንግተን ሆስፒታል ማዕከል ለመሄድ ያሉዎትን አማራጮች ይወቁ።