• የህክምና ድጋፍ (ሜዲካል ኤይድ) ያግኙ

  • ወደ ሜድስታር ዋሽንግተን ሆስፒታል ሴንተር ለመድረስ

አድራሻ

  • ዋና መስመር

    202-877-7000

  • አድራሻ

    MedStar Washington Hospital Center 110 Irving Street NW Washington, DC 20010

ነፃ የኡበር ታክሲ

  • DC Victim Hotline

    1-844-443-5732

ታክሲ

  • ቢጫ ታክሲ፣ 202-398-0500 
    Yellow Cab: 202-544-1212 

  • ካፒቶል ታክሲ

    202-636-1600

  • ዳይመንድ ታክሲ

    202-387-6200

Taxi Information Cont'd.

  • ቢጫ ታክሲ

    202-398-0500

  • Yellow Cab

    202-544-1212

ደረሰኝ ይቀበሉ

  • የመጓጓዣ ክፍያ ተመላሽን በተመለከት እርዳታ እንዲደረግልዎ ከሚከተሉት ድርጅቶች አንዱን መምረጥ ይችላሉ።

    የሜትሮፖሊታን የፖሊስ መምሪያ

    የተጎጅ ስፔሻሊስቶች ክፍል
    ዋና መስመር፣ 202-724-4339
    ድህረ ገጽ፣ http://mpdc.dc.gov/page/victim-assistance
    አድራሻ፣
    300 Indiana Avenue NW
    Room 3121
    Washington, DC 20001

    የዲሲ የተጎጅ ማገገሚያ ኔትዎርክ

    የጾታዊ ጥቃትን እና የሌሎች ሁሉም ዓይነት ወንጀሎች ሰለባዎችን ያገለግላል
    ዋና መስመር፣ 202-742-1720
    ድህረ ገጽ፣ www.nvrdc.org
    አድራሻ፣
    5321 First Place NE
    Washington, DC 20011

    የዩናይትድ ስቴትስ አቃቤ ቢሮ

    ጉዳዩ ወደ የዩናይትድ ስቴትስ እቃቤ (USAO) ከተመራ በኋላ ለተጎጅው እርዳታ እና ጥብቅና ይሰጣል
    ዋና መስመር፣ 202-252-7566
    TTY፣ 202-514-7558
    እማኞች፣ 202-252-1730
    ኢሜል፣ dc.outreach@usdoj.gov
    ድህረ ገጽ፣ www.justice.gov/usao/dc

ሜትሮ

  • ወደ ሜድስታር ዋሽንግተን ሆስፒታል ሴንተር ለመሄድ የቀይ መስመር ሜትሮን የሚጠቀሙ ከሆነ ብሩክላንድ/ CUA መቆሚያ ላይ ሲደርሱ ይውረዱ። ከጣቢያው በስተቀኝ ወጥተው “H2 (ቫን ኔስ)” ወይም H4 (ቴንሊይ ታውን) አውቶብስን ወደ ሜድስታር ዋሽንግተን ሆስፒታል ሴንተር ይያዙ። ከእነዚህ ከሁለቱ አውቶብሶች አንዱ በየ አስር ደቂቃው ይለቃል
    ሜትሮ ትሪፕ ፕላነር

  • ድህረ ገጽ

    http://wmata.com/index.cfm

የመንጃ አቅጣጫዎች

  • ቦታው ላይ እንደደረሱ፣
    - በሰማያዊ ጋራዥ ያቁሙ - የድንገተኛ መግቢያውን ይጠ ቀሙ - ምን መጠበቅ አለብዎት

  • ዋና መስመር:

    202-877-7000

  • አድራሻ

    110 Irving Street, NW, Washington, DC 20010