• በከተማው ውስጥ እርዳታ ያግኙ

  • LGBTQ አገልግሎቶች

ዲሲ ጸረ ጥቃት ፕሮጀክት

  • ዲሲ ጸረ ጥቃት ፕሮጀክት (ዲሲኤቪፒ) ለኤልጂቢቲ ማህበረሰብ የሚሰራ የዲሲ ማዕከል ፕሮግራም ነው። ዲሲኤቪፒ የሚሰራው በሌዝቢያን፣ ጌይ፣ ባይሴክሹዋል፣ እና ትራንስጄንደር (ኤልጂቢቲ) ግለሰቦች ላይ የሚፈጸም ጥቃትን ለመቀነስ ነው— እናም ኤልጂቢቲ ተብለው የሚታሰቡትን—በዲስትሪክ ኦፍ ኮሎምቢያ ላሉት በማህበረሰብ መዳረስ፣ ማስተማር፣ እናም የኤልጂቢቲ ተጠቂዎች መብቶች እና ክብሮች እንዲጠበቁ ጉዳያቸውን በመቆጣጠር ይሰራል። 

    የዲሲ ማዕከል ለኤልጂቢቲ ማህበረሰብ የሚያቀርበው የአእምሮ ጤና ድጋፍን ሲሆን የግለሰብ እና የቡድን አገልግሎቶችን የሚከተሉትን አይነት ጥቃቶች ሰለባዎች ለሆኑት የኤልጂቢቲ ማህበረሰብ አባላትን ነው፤ የፍቅረኛ ጥቃቶችን (አይፒቪ)  የቤት ውስጥ ጥቃት፣ የወሲብ ጥቃት፣ የጥላቻ ወንጀሎችን፣ ትንኮሳን። የዲሲ ማዕከል የሶሻል ሰራተኛን ያግኙ፥ ሳም ሺንበርግ በ፥ samantha@thedccenter.org

  • ዋና መስመር

    202-682-2245

  • አድራሻ

    2000 14th Street NW Suite 105 Washington DC 20009

  • ድህረ ገጽ

    http://www.dcavp.org

LGBTQ አገልግሎቶች - የሪይንቦ ሪስፖንስ ህብረት

የወጣቶች ተቆርቋሪዎች እና መሪዎችን መደገፍ እና ማማከር (SMYAL)

  • SMYAL ለLGBTQ ወጣቶች የአመራር ሥልጠና፣ ድጋፍ እና የማህበራዊ ፕሮግራሞችን ይሰጣል።

  • ዋና መስመር

    202-546-5940

  • አድራሻ

    410 7th Street SE Washington, DC 20003-2707

  • ድህረ ገጽ

    www.smyal.org

  • ኢሜይል

    youthinfo@smyal.org

ዊትማን-ዋከር የጤና አገልግሎቶች

  • የማክስ ሮቢንሰን ማዕከል፣
    2301 Martin Luther King Jr. Ave., SE
    Washington, DC 20020
    Monday-Friday: 8:00 AM-5:00 PM

    ዊትማን-ዋከር ጤና በLGBTQ ጤና አገልግሎቶች እንዲሁም በኤችአይቪ/ኤድስ እንክካቤ አገልግሎት ይሰጣል። መሠረታዊ የህክምና እንክብካቤ፣ የመከላከያ ምርመራዎችን፣ አስቸኳይ እና ሥር የሰደደ የጤና ሁኔታዎች፣ ኤችአይቪ/ኤድስ እንክብካቤን ጨምሮ ለLGBT ማህበረሰብ ይሰጣል። የዊትማን ዋከር የጤና ሀኪሞች በLGBT የጤና እንክብካቤ የአካባቢው መሪዎች ናቸው፣ እንዲሁም ስለ LGBT ማህበረሰብ ጤና ጭንቀት ክፍ ያለ እውቅና ያላቸው ናቸው።

  • ዋና መስመር

    202-745-7000

  • አድራሻ

    1701 14th Street NW Washington, DC 20009

  • ድህረ ገጽ

    www.whitman-walker.org/