• በከተማው ውስጥ እርዳታ ያግኙ

  • ተጨማሪ ግልጋሎቶች

  • የገንዘብ እርዳታ

ማርታስ ቴብል (Martha’s Table)

  • የማርታ ቴብል መሰረታዊ፣ በብጥብጥ ውስጥ ያሉ ጎረቤቶችን መሰረታዊ ፍላጎቶችን የሚያሟሉ የአስቸኳይ እርዳታ ፕሮግራሞችን ያዘጋጃል።   ፕሮግራሞቹ የሚያካትቱት፡ ማኪና ዋገን (McKenna’s Wagon)፣ ዕለታዊ ተንቀሳቃሽ የምግብ መኪና፥ 7 ቀናት በሳምንት የአስቸኳይ የንግድ መድረክ፥ 4 ሰዓት ከምሳ በኋላ ዕለታዊ የምግብ አገልግሎት፥ እና በማርታ አልባሾች እና የማርታ መሸጫ ፕሮግራም በኩል የልብስ አገልግሎት መስጠት ናቸው።

  • ዋና

    202-328-6608

  • አድራሻ

    2114 14th St NW Washington, DC 20009

  • ድህረ ገጽ

    http://marthastable.org/programs/foodaccessprograms/

ብሬድ ፍር ዘ ሲቲ (Bread for the City)

  • ብሬድ ፎር ዘ ሲቲ ዝቅተኛ የገቢ መጠን ላላቸው የዋሽንግተን ነዋሪዎች የራሳቸውን ማህበረሰብ የወደፊቱ መፃኢ ተስፋ የመወሰን ኋይል እንዲያጎለብቱ እገዛ የሚያደርግ ድርጅት ነው። የድህነትን ሸክም ለመቀነስ ምግብ፣ አልባሳት፣ የሕክምና አገልግሎት፣ እና የሕግ እና የማህበራዊ አገልግሎቶችን ያቀርባሉ። 

  • ኖርዝዌስት ሴንተር

    202-265-2400

  • ሳውዚስት ሴንተር

    202-561-8587

  • አድራሻ

    Northwest Center 1525 7th Street, NW Washington, DC 20001

  • ድህረ ገጽ

    https://breadforthecity.org/

  • ኢሜይል

    info@breadforthecity.org