የእንክብካቤ ክትትል
ጾታዊ ጥቃት ከደረሰብዎት በኋላ የህክምና እና ሰነ ልቦናዊ ድጋፍ ለማግኘት ሪሶርሶችን ይፈልጉ።
ህጋዊ አገልግሎቶች
ለህጋዊ አገልግሎቶች፣ የፖሊስ ሪፖርትን ጨምሮ፣ ለወንጀል ሰለባ ማካካሻ ፤ ለድንገተኛ መጠለያ፣ ለሲቪል ህጋዊ ውክልና እና ለሌሎችም ሪሶርሶችን ይፈልጉ።
የብዙ ቋንቋች ድጋፍ
እንግሊዘኛ ሁለተኛ ቋንቋቸው ለሆነ እና ዓለም አቀፍ የጾታ ጥቃት ለደረሰባቸው እና የተረፉ ልዩ እንክብካቤ እና ሪሶርሶች።
ASL ድጋፍ
መስማት ለተሳናቸው እና መስማት የሚያዳግታቸው የጾታ ጥቃት ለደረሰባቸው እና የተረፉ ልዩ እንክብካቤ እና ሪሶርሶች።
የሰው ዝውውር እና የገንዘብ ጾታዊ ብዝበዛ አገልግሎቶች።
በሰው ዝውውር እና የገንዘብ ጾታዊ ብዝበዛ ለተጎዱ ልዩ እንክብካቤ እና ሪሶርሶች።
LGBTQ አገልግሎቶች
ለLGBTQ ግለስቦች ልዩ እንክብካቤ እና ሪሶርሶች።
ወታደራዊ አገልግሎቶች
በውትድርና ለሚያገለግሉ ልዩ እንክብካቤ እና ሪሶርሶች።
ለወጣቶች እና ለአናሳዎች አገልግሎቶች
ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች ለሆኑ ልዩ እንክባቤ እና ሪሶርሶች