• ለሆነ ሰው ያናግሩ

  • የአካባቢውን ፒሊስ ያግኙ

የላቲኖ አገናኝ ክፍል

ኤምፒዲ የአስያዊያን አገናኝ ክፍል

  • የ ALU ሠራተኞች ኮሪያኛ፣ ቬትናምኛ፣ ቻይናኛ፣ ካንቶኒዝ፣ እና ተሃይ ይናገራሉ።

  • ዋና መስመር

    202-724-8009

  • አድራሻ

    300 Indiana Avenue NW, Room 4056 Washington, DC 20001

  • ድህረ ገጽ

    http://mpdc.dc.gov/page/asian-liaison-unit

  • ኢሜይል

    Asian.Liaison@dc.gov

መስማት የተሳናቸው እና መስማት የሚያዳግታቸው አገናኝ ክፍል

  • DHHU መስማት የተሳናቸው እና የመስማት አክል ላለባቸው ማህበረሰቦች ከፖሊስ ጋር ሊሚያደርጉት መግባባት የምልክት ቋንቋን የማስተርጎም አገልግሎት ይሰጣል።

  • ዋና መስመር

    202-698-0289

  • ቲቲዋይ

    202-727-5437

  • አድራሻ

    1805 Bladensburg Road NE Washington, DC 20002

  • ድህረ ገጽ

    http://mpdc.dc.gov/page/deaf-and-hard-hearing-liaison-unit

  • ኢሜይል

    mpd.dhhu@dc.gov

ለሜትሮፖሊታን ፖሊስ መምሪያ ይደውሉ - የወጣት ምርመራዎች ቅንጫፍ

የጌይ እና የሌዝቢያን ክፍል

  • ቀዳሚው ትኩረት የሚሰጠው ነገር የማህበረሰቡን እምነት ማግኘት እና በ LGBT ማህበረሰብ ውስጥ የጥላቻ እና የጥቃት ወንጀል ማቆም ላይ መረጃ ለማስገኘት የሚያስችል ነው። ቢሮው በቋሚ ሠራተኞች የተሞላ አይደለም፣ ስለዚህ ቢሮ ውስጥ ከመምጣት በፊት መደወል ወይም ኢሜይል ማድረግ ይመከራል።

  • ዋና መስመር

    202-727-5427

  • ቲቲዋይ

    202-347-8164

  • አድራሻ

    1369-A Connecticut Avenue NW Washington, DC 20036

  • ድህረ ገጽ

    http://mpdc.dc.gov/page/gay-and-lesbian-liaison-gllu

  • ኢሜይል

    gllu@dc.gov

የቤት ውስጥ ጥቃት ክፍል

  • መጓጓዣን ማዘጋጀት እና የፖሊስ ሪፖርት ማቅረብ እና መረጃ መሰብሰብ ሊያመቻች ይችላል።

  • ዋና መስመር

    202-727-7137

  • አድራሻ

    300 Indiana Avenue NW, Room 3156 Washington, DC 20001

  • ድህረ ገጽ

    http://mpdc.dc.gov/node/139072

የጾታዊ ጥቃት ክፍል

  • የጾታዊ ጥቃት ክፍል ወደ ዋሽንግተን ሆስፒታል ሴንተር ማጓጓዣን ሊያመቻች ይችላል፣ ለወንጀል ሰለባ ካሳ ፕሮግራም ለማመልከት ሊረዳ ይችላል፣ እንዲሁም ክሶችን ሳይመሰርት ማስረጃን ሊወስድ ይችላል (ተጎጂ/ከጉዳት የተረፈ ክሶችን ለማቅረብ 90 ቀናት አለው)::

  • ዋና መስመር

    202-727-3700

  • አድራሻ

    300 Indiana Avenue, NW, Room 3042 Washington, DC 20001

  • ድህረ ገጽ

    http://mpdc.dc.gov/page/sex-assault-unit

የተጎጅ ልዩ አዋቂ ክፍል

  • የሜትሮፖሊታን ፖሊስ መምሪያ (MPD) ዓላማ ሁሉንም ተጎጅዎች በክብር፣ በንቃት እና በርህራሄ ማስተናገድ ነው። የመምሪያው የተጎጅ ስፔሻሊስቶች ክፍል በቤት ውስጥ ጥቃት እና ጾታዊ ጥቃት ለደረሰባቸው እና ከጉዳት ለተረፉ ድጋፍ፣ መረጃ እና ወደ ሌሎች የመምራት አገልግሎት ይሰጣሉ። የተጎጅ ስፔሻሊስቶቹ ተጎጅዎችን/ከጉዳት የተረፉትን የማበረታታት ድጋፍ ይሰጣሉ። ከሁሉም የበለጠ የተጎጅ ስፔሻሊስቶች ክፍል ዓላማው ከማህበረሰቡ ጋር ግንኙነቶችን በመመስረት እና ለተጎጅዎች እና ቤተሰቦቻቸው የመረጃ ምንጭ በመሆን የኮሎምቢያ ዲስትሪክት ዜጎችን የኑሮ ደረጃ ማሻሻል ነው።

  • ዋና መስመር

    202-724-4339

  • አድራሻ

    300 Indiana Ave, NW, Room 3121 Washington, DC 20001

  • ድህረ ገጽ

    http://mpdc.dc.gov/page/victim-specialists-unit-vsu