• በከተማው ውስጥ እርዳታ ያግኙ

  • የጎን ጠባቂ ግልጋሎቶች

ሜን ካን ስቶፕ ሬፕ (Men Can Stop Rape)

  • ሜን ካን ስቶፕ ሬፕ ከጥቃት የነፃ ባህል ለመፍጠር ወንዶች እና ታዳጊ ወንዶች ጥንካሬአቸውን እንዲጠቀሙ ያበረታታል።

  • ዋና

    202-265-6530

  • ድህረ ገጽ

    http://www.mencanstoprape.org/

  • ኢሜይል

    info@mencanstoprape.org

ደህና ዳርቻዎች (Safe Shores)

  • ደህና ዳርቻዎች የልጆች ጠባቂዎች የሚባል ስልጠና ሲያቀርብ፣ ስልጠናው አዋቂዎች እንዴት የልጅ ወሲባዊ ጥቃትን መከላከል፣ ማስተዋል እና በሃላፊነት እርምጃ መውሰድ እንደሚቻል ግንዛቤ ለማስጨበጥ ያስተምራሉ። በተጨማሪም፣ የተከታታይ ጣልቃ ገብነት ስልጠና ያቀርባሉ።

  • ዋና መስመር

    202-645-3200

  • አድራሻ

    429 O Street, N.W., Washington, DC 20001

  • ድህረ ገጽ

    http://www.safeshores.org/get-involved/stewards-of-children/