• በከተማው ውስጥ እርዳታ ያግኙ

  • የሰው ዝውውር እና የጾታ ንግድ ጥቃት ሰለባዎች አገልግሎቶች

የብሔራዊ የህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር የግብአት ማዕከል

Children's National Medical Center

ፌይር ገርልስ

  • በዲሲ ከሀገር ውስጥ እና ከውጭ ሀገር በዝውውር ለተላላፉ ዕድሜያቸው ከ11 እስከ 21ዓመት ለሆኑ ሴት ልጆች የአደጋ ምላሽ አገልግሎቶች እና ርህሩህ የሆነ የግል እንክብካቤ ይሰጣል።

  • 24/7 የችግር ቁጥር

    1-855-900-3247

  • ዋና መስመር

    1-202-265-1505

  • አድራሻ

    2100 M Street NW Suite 170-254 Washington, DC 20037

  • ድህረ ገጽ

    www.fairgirls.org

  • ኢሜይል

    info@fairgirls.org

Safe Shores: Family Advocacy Services

Children's Law Center

  • Phone

    202-467-4900

  • አድራሻ

    501 3rd St NW 8th Floor Washington, DC 20001

  • ድህረ ገጽ

    childrenslawcenter.org

Courtney's House

  • Survivor Hotline/Referrals

    202-423-0480

  • Main

    202-525-1426

  • አድራሻ

    PO Box 48626 Washington, DC 20002

  • ድህረ ገጽ

    courtneyshouse.org

የሜትሮፖሊታን የፖሊስ መምሪያ - የወጣት ምርመራዎች ቅረንጫፍ

ፖላሪስ ፕሮጀክት

  • የብሔራዊ የሰው ዝውውር ሪሶርስ የማዕከሉ ቀጥታ መስመር: 1-888-373-7888 ወይም ቴክስት HELP or INFO to BeFree (233733)

    በዋሽንግተን ዲሲ የሁሉም ዓይነት የሰው ዝውውር ሰለባዎች አጠቃላይ የክሊኒክ ማህበራዊ አገልግሎቶች ይሰጣል።

  • ደወለ

    1-202-745-1001

  • አድራሻ

    P.O. Box 65323 Washington, DC 20035

  • ድህረ ገጽ

    www.polarisproject.org

  • ኢሜይል

    info@polarisproject.org

Amara Legal Center

ራይት ፎር ገርልስ (Rights4Girls)

  • ራይትስ ፎር ገርልስ በዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ከፆታ ጋር የተያያዙ ጥቃቶችን ለማቆም የሚሰራ ብሔራዊ የሰብዓዊ መብት ድርጅት ነው። ሴቶች ጥቃት በሚደርስባቸው ሰዓት ወንጀለኛ ተብለው ሲፈረጁ ያለውን አስተያየት እና ፖሊሲዎችን ለማስቀየር ይሰራሉ፡ እና ልጃገረዶች እና ወጣት ሴቶች ድጋፍ እና ደህንነት እንዲያገኙ አቀራረቦች ላይ ይሟገታል።  የሰብዓዊ መብቶች ሥራቸው የሚያካትቱት የሕዝብ ትምህርት ዘመቻዎች፣ የፖሊሲ ቀረፃ እና መሟገት፣ በጥምረት መስራት፣ ምርምር፣ እና ስልጠና እና ቴክኒካዊ ድጋፍ ናቸው።   

  • አድራሻ

    1220 L Street NW, Suite 605 Washington, DC 20005

  • ድህረ ገጽ

    http://rights4girls.org/

ኤችኢአር የመቋቋሚያ ማዕከል

  • ኤችኢአር የመቋቋሚያ ማዕከል (ኤችኢአር) የተለያዩ የህይወት መሰናክሎችን እንዲቋቋሙ  እድሜያቸው ከ 18-25  ለሆኑ ለወጣት ሴቶች፣ ድጋፍ፣ ሃብቶች እና መምሪያዎችን ያቀርባል። የወጣት ሴት ህይወት ከኮረዳነት ወደ አዋቂነት በሚሸጋገርበት ጊዜ አስፈላጊ ድጋፎችን ማግኘት መቻል ወሳኝ እንደሆነ እናውቃለን። ኤችኢአር በዚህ ቁርጥ ወቅት ወጣት ሴቶችን የሚደግፈው የህይወትን መሰናክሎች ለማለፍ የተናጠል ድጋፍን በማቅረብ፤ እንደ ስራ፣ የጾታ ጤና፣ እና የግል መጎልበትን በመሳሰሉ ጉዳዮች ላይ ለማህበረሰቡ የክህሎት ማዳበር ወርክሾፖችን በማሰናዳት፤ እናም ፈተናዎችን የማለፍ የህይወት ተሞክሮ ካላቸው ጋር እንዲሰለጥኑ በማገናኘት ነው።

  • ዋና

    202-643-7831

  • ድህረ ገጽ

    HERdc.org

  • ኢሜይል

    Info@HerResiliencyCenter.org

የMPD ትዕዛዝ መረጃ ማዕከል (MPD command Information Center) (አጣዳፊ መስመር - hotline)

  • ከልጆች ጋር በተያያዘ ሁኔታ፣ የሰው ልጅን አስገድዶ ከቦታ ቦታ ማንቀሳቀስ (human trafficking) ወይም ወንጀል፤ በኦንላይን ልጆችን አላግባብ ብዝበዝ፤ እየተካሄደ መሆኑን የተገነዘበ ማንኛውም ዜጋ ለፖሊስ መደወል እና የፖሊስ ሹሞችን በማነጋገር መረጃዎችን መስጠት ይችላል፡፡   

    ይህ መስመር 24/7 ክፍት ነው፡፡ የስልክ ጥሪውን የሚያደርጉት ስማቸው እንዳይጠቀስ (anonymous) መጠየቅ ይችላሉ፡፡

    ስልክ: 202-727-9099

  • ስልክ

    202-727-9099

የMPD ትዕዛዝ መረጃ ማዕከል (MPD Command Information Center) (የቴክስት ጥቆማ መስመር - text tip line)

  • በቀን 24 ሰዓታት፣ በሣምንት ሰባት ቀናት፤ በቴክስት የሚላኩ መልዕክቶች በሙሉ በመምሪያው አባላት ይመረመራሉ፡፡ ከዚያም ጥቆማዎቹ ተተንትነው ወደሚመለከተው ክፍል ወይም ምድብ ለክትትል ይላካል፡፡   
     
    የጥቆማ መስመሩ ማንነትን የማያሳውቅ (anonymous) ስለሆነ፣ ላኪው ለኦሪጂናል መልዕክቱ ምላሽ አያገኝም፡፡  
     
    ቴክስት (Text): 50411.

  • ቴክስት (Text)

    50411

The Exodus Project

ብሄራዊ የሰው ልጅን ከቦታ ቦታ አስገድዶ ማንቀሳቀስ አጣዳፊ መስመር (National Human Trafficking Hotline)

  • ብሄራዊ የሰው ልጅን ከቦታ ቦታ አስገድዶ ማንቀሳቀስ አጣዳፊ መስመር (The National Human Trafficking Hotline)፣ ከ200 በላይ በሆኑ ቋንቋዎች፣ በቀን 24 ሰዓታት፣ በሣምንት 7 ቀናት ይገኛል፡፡ ሁሉም ጥሪዎች በሚስጥር የሚያዙ እና በከፍተኛ ሁኔታ ስልጠና የተሰጣቸው ባለሙያን፣ አስገድዶ ማንቀሳቀስን የሚከላከል (Anti-Trafficking) አጣዳፊ መስመር (Hotline) ተከራካሪ ወኪሎች ይስተናገዳሉ፡፡      ስልክ: 1-888-373-7888; text 233733. በኦንላይን ንግግር (Chat): www.humantraffickinghotline.org/chat ድህረ-ገጽ: https://humantraffickinghotline.org/ 

  • ስልክ

    1-888-373-7888

  • text

    233733

  • ድህረ ገጽ

    https://humantraffickinghotline.org/