• በከተማው ውስጥ እርዳታ ያግኙ

  • የውትድርና አገልግሎቶች

የሴቶች አገልግሎት ተግባር ኔትዎርክ (SWAN)

  • http://www.servicewomen.org/what-we-do/#support
    http://servicewomen.org/legal-services/
    http://servicewomen.org/military-judicial-reform/

    የSWANን ዓላማ ከዘመቻ ለተመለሱ ሴቶች እና ቤተሰቦቻቸው የውትድርናን ባህል በመለወጥ እኩል እድል እና ነጻነትን በማግኘት ካለአድልዎ፣ ውካቤ ወይም ጥቃት ለማገልገል እና ጥራት ያለው የጤና እንክብካቤ እንዲያገኙ ለማረጋገጥ ነው።

    SWAN በውትድርና የጾታዊ ጥቃት ለደረሰባቸው ከዘመቻ የተመለሱ ሴቶች እና ለሎችም ከዘመቻ የተመለሱ እና ቤተሰቦቻቸው የእርዳታ መስመር ይሰጣል። የእርዳታ መስመሩ የሚካሄደው አድምጣ፣ አስፈላጊ ከሆነ እውቅና ካላቸው ከዘመቻ የተመለሱ ቡድኖች፣ የጤና አገልግሎት ሰጭዎች እና ተቆርቋሪዎች ጋር በምትሠራ ከዘመቻ በተመለሰች የሴት ሠራተኛ ነው።

  • የእርዳታ መስመር:

    888-729-2089

  • ድህረ ገጽ

    www.servicewomen.org

የመከላከያ ሠራዊት መምሪያ (DoD) የእርዳታ መስመር

  • የመከላከያ ሠራዊት መምሪያ (DoD) አስጊ ያልሆነ የእርዳታ መስመር የጾታ ጥቃት ለደረሰባቸው የመከላከያ ሠራዊት ዓባላት ዋና የችግር ድጋፍ ሰጭ ነው። አስጊ ያልሆነ የእርዳታ መስመር አንድ ለአንድ በአካል ድጋፍ እና መረጃ ለዓለም አቀፍ የመከላከያ ሠራዊት ህብረተሰብ ይሰጣል። አገልግሎቱ ሚስጥራዊ፣ ማንነትን የማይገልጽ፣ የተጠበቀ እና ለተጎጅዎች በማንኛውም ጊዜ፣ ሰዓት እና ቦታ አስፈላጊውን እርዳታ በሙሉ ዓለም 24 ሰዓት በቀን ሳምንቱን በሙሉ ይሰጣል።

  • 24/7 ቀጥታ መስመር

    877-995-5247

  • ድህረ ገጽ

    www.safehelpline.org