• በከተማው ውስጥ እርዳታ ያግኙ

  • ASL አገልግሎቶች

መስማት የተሳናቸው የተጠቁ ሴቶች ኔትዎርክ (DAWN)

  • ሜትሮ፣ ፎርት ቶተን ጣቢያ (ቀይ፣ ቢጫ፣ አረንጓዴ)

    ይከተሉን
    Facebook: Deaf Abused Women's Network
    Twitter: DeafDAWNinDC

    የህግ ጥብቅና፣ ተራፊዎችን ከህግ ሪሶርሶች እንደ ተቆርቋሪዎች እና ፖሊስ ጋር ያገናኛል፣ እንዲሁም የህግ ሥረዓቱ እንዴት እንደሚሠራ እንዲገባቸው ይረዳቸዋል።

    የህክምና ጥብቅና፣ የአካል/የጾታ ጥቃት ለደረሰባቸው ተራፊዎች ድጋፍ እና መረጃ ይሰጣል እንዲሁም ከህክምና ሪሶርሶች ጋር ያገናኛቸዋል።

    የሥርዓት ጥብቅና፣ ከቤት ውስጥ ሁከት/ከጾታ ሁከት ለተረፉ የሚሰጡ አገልግሎቶች በቀላሉ መገኘት የሚችሉ እና ለፍላጎታቸው የሚያሟሉ መሆናቸውን ለማረጋገጥ የተለያዩ ሥርዓቶችን መመርመር።

    የተራፊዎች ድጋፍ አገልግሎቶች የሚከተሉትን ያካትታሉ፣
         1. ጉዳይ መከታተል
         2. ጥብቅና (እኩያ፣ ህግ፣ ጤና እና ሥረዓት)
         3. ሪሶርሶች እና ወደ ሌላ መምራት

  • V/VP

    202-599-5366

  • Fax

    202-742-1734

  • አድራሻ

    c/o Lighthouse Center for Healing 5321 First Place NE Washington, DC 20011

  • ድህረ ገጽ

    www.deafdawn.org

  • ኢሜይል

    hotline@deafdawn.org

DeafLEAD