• በከተማው ውስጥ እርዳታ ያግኙ

  • ተጨማሪ ግልጋሎቶች

  • የመጓጓዣ አገልግሎቶች

ወደ ሜድስታር ዋሽንግተን ሆስፒታል ማዕከል መግባት

  • ያግኙ የበለጠ ከወሲብ ጥቃት በኋላ ወደ ሜድስታር ዋሽንግተን ሆስፒታል ማዕከል ያሎትን አማራጭ በተመለከተ። ነፃ የኡበር ታክሲ አገልግሎት ወደ ሆስፒታሉ እንዲያገኙ እና በሆስፒታል ውስጥ በሚስጥር የእርስዎን ጉዳይ የሚከታተል ሰው እንዲመደብልዎ ይደውሉ 

  • ዲሲ ተጠቂዎች ነፃ የስልክ መስመር

    1-844-443-5732

ራይትራድስ (RightRides)

  • ሽልማት ባሸነፈው የኒው ዮርክ ከተማ ፕሮግራም መሰረት ሞዴል የተደረገ፣ ራይትራይድስ ነፃ እና አስተማማኝ የትራንስፖርት አገልግሎት ለሴቶች እና LGBTQ-የሚለዩ ግልሰቦች በ ተመረጡ ምሽቶች ላይ ከእኩለ ለሊት እና 3:30 ከለሊቱ ላይ አገልግሎት ይሰጣል። የራይትራይድን የሥራ መርሀ ግብር ለማወቅ የድረ ገፃቸውን ያግኙ፣ እና አገልግሎት በሚሰጡበት ሰዓት የትራንስፖርት አገልግሎት ለማግኘት ይደውሉ ወይም የጽሁፍ መልዕክት ይላኩላቸው።

  • ዋና

    202-556-4232

  • ድህረ ገጽ

    http://www.collectiveactiondc.org/programs/rightridesdc/

ኡበር የቤተሰብ ፕሮፋይል

  • በኡበር አፕ ውስጥ፣ ሴቲንግን፣ ፕሮፋይልስን፣ አድ ፋሚሊ ፕሮፋይል (ወይም አሁን ያለዎት 1 ፕሮፋይል ከሆነ የስራ ወይም የግል ፕሮፋይል ይጨምሩ) ይጫኑ።

    የቤተሰብ ፕሮፋይል ለመጨመር መምረጥ ስላለብዎ እና ኡበርን ሲጠቀሙ የሚመርጡትን ፕሮፋይል ስለሚወስኑ፣ ፊቸሩ ግልጽ ነው። ልክ እንደሁሉም አይነት የጋራ የቤተሰብ አገልግሎቶች እና ፕላኖች፣ የጥቃት ሰለባዎች የሚፈልጉት ከሰለጠነ ተሙዋጋች ጋር የደህንነት ፕላን ስለጋራ የስልክ ፕላኖች፣ የጋራ ባንክ ፕላኖች፣ የጋራ የክፍያ ፕላኖች፣ የታወቁ የማለፊያ ቁልፎች እና ፒን ቁጥሮች፣ ወዘተ ነው።

    በተጨማሪም፣ ለብዙ አገልግሎቶች ስለአድራሻ ማሳወቅ እና ሰፋ ያሉ የቴክ ደህንነት ፕላን፣ ቴክ ጥንቃቄን ይጎብኙ።